በትግራይ ክልል በቁጥጥር ሥር የዋሉ ግለሰቦች ምርመራ እንዲፋጠን ተጠየቀ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ከትግራይ ክልል የሕግ ማስከበር ዘመቻ ጋር ተያይዞ በቁጥጥር ሥር ውለው ጉዳያቸው እየታየ ያሉ ተጠርጣሪዎች፣ የወንጀል ምርመራቸውን በተቻለ ፍጥነት እንዲጠናቀቅና የሕግ አግባብ በሚፈቅደው መሠረት ሊለቀቁ የሚገባቸው ታሳሪዎች እንዲለዩ አሳሰበ፡፡ (Read more)

This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.