በኦሮሚያ ክልል የመንግሥትና የታጣቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ “እጅግ ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት” መፈጸማቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ – Addis Standard

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ባላፉት ሁለት አመታት የመንግሥት እና የታጣቁ ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ ባደረሱት እጅግ በርካታ ከሕግ ውጪ ጥቃቶች “እጅግ ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት” (grave violation of human rights) ፈጽመዋል ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ( ኢሰመኮ) አስታወቀ። (Read More)

This entry was posted in Human rights, humanrights, News. Bookmark the permalink.